እግዚአብሔርን እንደታመንን በዚያው መዝለቅ

እግዚአብሔርን እንደታመንን በዚያው መዝለቅ

Voice of Truth and Life

20/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔርን እንደታመንን በዚያው መዝለቅ"

እግዚአብሔር ላይ የታመነ ሰው ራሱን የጣለ ነው፣ እግዚአብሔርን በታመንነው መጠን ነው የአርሱ ማንነት በእኛ የሚገለጠው፣ እግዚአብሔርን ከመታመን ጋር አብረን ልናስኬድ የምንሞክራቸው የራሳችን የችግር መወጣጫ ዘዴና መላዎች መፍትሔ ሳይሆኑ ለጠላት መግቢያ ቀዳዳዎች ናቸው፣ የራሳችን ብልሃት ሁልጊዜ አደጋ ነው እንፈተንበታለን ደግመን ደግመን እንወድቅበታለን፣

Listen "እግዚአብሔርን እንደታመንን በዚያው መዝለቅ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life