ትንቢትን በተመለከተ ልንወስድ የሚገባው ጥንቃቄ::

ትንቢትን በተመለከተ ልንወስድ የሚገባው ጥንቃቄ::

Voice of Truth and Life

06/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ትንቢትን በተመለከተ ልንወስድ የሚገባው ጥንቃቄ::"

የእውነተኛ ትንቢት ምንጩ እርሱ እግዚአብሔር ነው:: አገልጋዩም ይህንኑ በመንፈሱ ከእግዚአብሔር የሰማውን መልዕክት ከራሱ ስሜትና ፈቃድ ጋር ሳይቀላቅል ይናገራል:: ከእግዚአብሔር የሆነው ትንቢትም ሊፈፀም የግድ ነውና መልዕክቱ የመጣለትም እንዲሁ ከራሱ ወይንም ከሁኔታዎች ጋር ሳያስተያይ በእምነት ሊቀበል ደግሞም በጥንቃቄ ሊጠባበቀው ይገባል:: ይህን ሀሳብ በተመለከተ በዚህ መልዕክት በስፋት እንማራለን::

Listen "ትንቢትን በተመለከተ ልንወስድ የሚገባው ጥንቃቄ::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life