ጥያቄ እና መልስ ክፍል 54

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 54

Voice of Truth and Life

10/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 54"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. የእግዚአብሔር ሀሳብ አውቀን መውጣት ማለት ከራሳችን ያለፈ ለሌሎች በረከት ያደርገናል ማለት ነው ወይ? 2. በህይወታችን እድገት የማናየውና ወደ ደስታ የማንመጣ ከሆነ ችግሩ አለመለወጣችን ነው ወይስ አለመዳናችን ነው? 3. ለእግዚአብሔር ቀንተን ሰውን ልናስዝን እንችላለን ወይ? 4. አልኮል መጠጥ መጠጣት ተፈቅዳል ወይ? ከተፈቀደስ መጠን አለ ወይ? 5. መጠጥ የሚለው አልኮል ያለው ሳይሆን ሌሎች የሚያሰክሩ ነገሮች አሉ የሚለውን ብታብራራልን። 6. ዳዊት “አንተን ብች በደልኩ” ሊል የቻለው በምን መረዳት ውስጥ ሆኖ ነው? 7. ሀጢያትን እግዚአብሔር እንደምንበድል ሲገባን ለሀጢአት የሚኖረን ክብደት ይጨምራል ማለት ነው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 54"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life