እግዚአብሔር በጉዳያችን ይመጣል.

እግዚአብሔር በጉዳያችን ይመጣል.

Voice of Truth and Life

04/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር በጉዳያችን ይመጣል."

እግዚአብሔር በህይወታችን የሚሰራውን ሁሉ በራሱ ጊዜና በራሱ መንገድ ለራሱ ክብር ይሰራል:: በእኛ ሚዛን ትልቅና ትንሽ ወይም ከባድና ቀላል የምንለው ጉዳይ ሊኖር ይችላል:: ይሁን እንጂ በእግዚአብሔር ፊት ሁሉም ነገር የእርሱን ክብር የሚገልጥበት ነውና በራሱ ጊዜና ሁኔታ ወደ ጉዳያችን ይመጣል:: የአማኝ ድርሻው በእምነት መቆም ደግሞም በተስፋ መፅናት ነው:: የጉዳያችን ክብደት ደግሞም የጊዜው ርዝመት እምነታችንን ሊፈትን ተስፋችንንም ሊያጨልም ይችላል:: ጌታ ግን ከእምነታችንም ሆነ ተስፋ ካደረግነው በላይ ነው:: ደግሞም እርሱ ተስፋን የሰጠ የታመነ አምላክ ነው::

Listen "እግዚአብሔር በጉዳያችን ይመጣል."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life