የጸሎት እንቅፋቶችን እናስወግዳቸው

የጸሎት እንቅፋቶችን እናስወግዳቸው

Voice of Truth and Life

12/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የጸሎት እንቅፋቶችን እናስወግዳቸው"

እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ሆኖ ሳለ፣ አንድ የማይችለውና የማይተባበረው ክሃጢያት ጋር ነው። እንዱ ትልቁ የጸሎት እንቅፋት ንስሀ ያልገባንበት ሃጢያት ሲሆን፣ ሌሎችም እንቅፋቶች በዝርዝር በዚህ ትምህርት ውስጥ ተጠቅሰዋል። እንዲሁም እነዚህን የተዘረዘሩትን የጸሎት እንቅፋቶች ካላስወገድን፣ የሚደርሱብንን ጉዳቶችና፣ እነዚህን እንቅፋቶች ለማስወገድ ደግሞ መወሰድ ያለባቸውን እርምጃዎች እንማራለን።

Listen "የጸሎት እንቅፋቶችን እናስወግዳቸው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life