የመንግሥቱ ሥርአት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ

የመንግሥቱ ሥርአት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ

Voice of Truth and Life

09/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የመንግሥቱ ሥርአት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ"

የአማኞች በምድር ላይ መኖር የእግዚአብሔርን መንግስት ለማወጅ ነው:: ለማስፋትም ነው:: በዚህ የጨለማው አለም የእግዚአቤሔር መንግስት የምትሰፋው በመውረሰ ነው:: በመማረክ ነው:: ይህም የሚሆነው አማኞች የእግዚአብሔር ልጆች በፀሎት ሆነው መንግስትህ ትምጣ እያሉ የኢየሱስ ክርስቶስን ሞትና ትንሣኤ በማወጅ ደግሞም በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ ዝቅ በማለት በትህትና በቅድስናና በፅድቅ በመመላለስ በኑሮ በመስከር ነው:: በዚህ መልዕክት ስለ እግዚአብሔር መንግስት ስርአት ደግሞም በውስጧ እንዴት ባለ ሁኔታ ልንኖር እንደሚገባ በስፋት እንማራለን::

Listen "የመንግሥቱ ሥርአት መጋቢ ተረፈ ሰረቀ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life