ለጌታ ጉብኝት ዝግጅት የሉቃስ ወንጌል 10:38-42

ለጌታ ጉብኝት ዝግጅት የሉቃስ ወንጌል 10:38-42

Voice of Truth and Life

09/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለጌታ ጉብኝት ዝግጅት የሉቃስ ወንጌል 10:38-42"

እግዚአብሔር ሰውን የሚጎበኘው በራሱ ጊዜ ሲሆን በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ የሆነ ሰው ሁልጊዜ ለእግዚአብሔር ጉብኝት የነቃ ነው፣ ዘወትር በመንፈሱ ውስጥ ስንሆን ከሐጢያት እየሸሸን በምናየውና በምንሰማው ስፍራችንን ሳንለቅ ተረጋግተን በንቃት እንኖራለን፣ በጌታ ከመጎብኘት የሚያጎድለን አንዱ አለመዘጋጀት ነው፣ ብዙዎቻችን እንጸልያለን እናመልካለን ደግሞም እናገለግላለን ለጌታ መገኝት ግን የነቃን አይደለንም ይህ ከአርሱ ጉብኝት ውጪ ያለው አደራረጋችን ይለመድና እርሱ ሊጎበኘን በመካከላችን ሲመላለስ አንረዳውም፣

Listen "ለጌታ ጉብኝት ዝግጅት የሉቃስ ወንጌል 10:38-42"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life