በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅ

በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅ

Voice of Truth and Life

09/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅ"

በመንፈስ ቅዱስ እሳት የሚያጠምቀው እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ሲሆን በዚህ መንፈስ ቅዱስ እስት ለመጠመቅ ሰው ንስሐ መግባትና በክርስቶስ እየሱስ ደም መዋጀት አለበት፣ በመንፈስ ቅዱስ እሳት ከተጠመቅን በኌላ ደግሞ እሳቱ እንዳይጠፋ በቃሉ በጸሎትና በቅዱሳን ህብረት እየተጋን ይህንን እሳት ማቀጣጠል የእያንዳንዳችን አማኞች ድርሻ ነው፣

Listen "በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life