ጌታ ባዶውን የሞላል

ጌታ ባዶውን የሞላል

Voice of Truth and Life

06/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጌታ ባዶውን የሞላል"

እግዚአብሔር ባዶ ወደሆነው ህይወታችን ሲመጣ ለክብሩ ምስጋና ሊያደርገን ታሪካችንንም ሊለውጥ ነው:: በጉድለታችንና በባዶነታችን ጊዜ አጠገባችን ሊቆም የሚወድ ችግራችንንም የሚካፈል ማግኘት ጭንቅ ነው:: ቢገኝም አብሮን የመቆም ችግራችንንም የመካፈል ሀቅሙ ጥቂት ነው:: ክፉውም ይህን ሁኔታችንን ምክንያት አድርጎ ተስፋ ሊያስቆርጠን የሚጠቀምበት ይሆናል:: ጌታ ግን ጉድለታችንን ሊሞላ ሊያቆመንም ተችሎታል:: ስለዚህ ሰው ሁልጊዜም የሚመስለው የተሞላውን ነው:: በዚህ መልዕክት ባዶነታችን በምን ሊምላ እንደሚገባው እንዴት እንደሚሞላም እንማራለን::

Listen "ጌታ ባዶውን የሞላል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life