ጥያቄ እና መልስ ክፍል 73

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 73

Voice of Truth and Life

18/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 73"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ያለግዜው የአለም ብርሃን መሆን ካልተቻለ እንዴት ነው የአለም ብርሃን መሆን የሚቻለው? 2. የእምነት ሰው ልንሆን እንችላለን ነገር ግን ከጌታ ሀሳን ልንጎድል እንዴት ነው የምንችለው? 3. አዳም ለሰራው ሀጢአት ምህረት አግኝቷል ነገር ግን ይሁዳ ምህረት ያላገኘው ለምንድን ነው? 4. በምድር ላይ እያለ የጌታ የሆነ ሰው አድጎ ይጨርሳል ወይ? 5. የምንሰማውን የእግዚአብሔር ቃል ለመያዝ ማድረግ ያለብን ምንድን ነው? 6. እድገት የማይቆም ከሆነ ባላደግንበት ስህተት አለ ማለት ነው? ስህተት ካለ እንዴት ነው ሚዛናዊ ህይወት ሊኖረን የሚችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 73"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life