ጥያቄ እና መልስ ክፍል 74

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 74

Voice of Truth and Life

19/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 74"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ህይወቱን የማይጠብቅ ሰው አጥር እንደሌለው ነው። የሚጠበቅበት ቃሉና ጸሎት ነው የሚለውን ሀሳብ ግልፅ ብታደርገው። 2. ጠንቃቃ ሰው ለመንፈሳዊ ህይወቱም ጠንቃቃ ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን። 3. አንድነት ከሌለ መንፈሱ አያልፍም የሚለውን አብራራልን። 4. ለክርስቶስ ለመታዘዝ አህምሮን ሁሉ እንማርካለን የሚለው ምን ማለት ነው? 5. ስንፍናም ትጋትም ማንነት ነው የሚለውን አብራራልን። 6. አንድ አማኝ ሁለት ማንነት ሊኖረው ይችላል የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 74"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life