እግዚአብሔር ይበቃል (ኦሪት ዘሌዋውያን 6:11-13)

እግዚአብሔር ይበቃል (ኦሪት ዘሌዋውያን 6:11-13)

Voice of Truth and Life

06/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ይበቃል (ኦሪት ዘሌዋውያን 6:11-13)"

እግዚአብሔርን ብቁ ማድረግ ማለት ሁሉን ከእርሱ መጠበቅ ማለት ነው፣ አግዚአብሔርን የተጠጋ ሰው ብቁ ነው ብቃቱ የራሱ ሳይሆን አግዚአብሔር ራሱ ስለሆነ ነው፣ አንዳንድ ጊዜ ጌታን እየተከተልን በፈቃዳችን እርሱን በቂ ሳናደርግ ስንቀር በጎደለን ነገር እንጋለጣለን፣ የእውነትና የጽድቅ ጌታ እንዲሁም ለሁሉ በቂ ለሆነው አምላክ የነቀፌታ ምክኒያቶች እንሆናለን

Listen "እግዚአብሔር ይበቃል (ኦሪት ዘሌዋውያን 6:11-13)"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life