ጥያቄ እና መልስ ክፍል 51

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 51

Voice of Truth and Life

26/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 51"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. በህይወታችን ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ እንዴት ነው የምንመጣው? 2. ይሁዳ ከጌታ ጋር ሦስት ዓመት ተኩል ከቆየ በሗላ ጌታ አሳልፎ ወደ መስጠት የመጣበት ምክንያት ምንድን ነው? 3. በምናልፍበት ህይወት ላይ በእምነት ጌታ ብርሃኔ ነው ማለት የምንችለው እንዴት ነው? 4. ጌታን በህይወታችን ብቁ እንዳይሆን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? 5. በፀሎት ጌታን እንጠይቃለን ወደ ጌታ ግን አናመጣውም የሚለውን ብታብራራልን። 6. ጣርያ ነድለው ወደ ጌታ ያመጡትን ሰው ጌታ የፈወሰው ያመጡትን ሰዎች እምነት አይቶ ነው ወይስ የሰውየው እምነት?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 51"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life