የእግዚአብሔር እጅ ትንቢተ ኢሳይያስ 49: 14

የእግዚአብሔር እጅ ትንቢተ ኢሳይያስ 49: 14

Voice of Truth and Life

29/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የእግዚአብሔር እጅ ትንቢተ ኢሳይያስ 49: 14"

በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ የእግዚአብሔር እጅ በተለያየ ጊዜ፣ በተለያዩ ቦታዎች ለብዙዎች ደርሳ ያደረችውን ድንቅ ነገሮች በዚህ ትምህርት ውስጥ እናያለን። እጁ ለሚፈሩት ትታወቃለችና፣ የአግዚአብሔር እጅ ወደ እኛ እንድትመጣ፣ አግዚአብሔርን መጠየቅና አሱን በመፍራት በፅድቅና ከበደል ነፃ የሆነ ኑሮን ልንኖር የተገባ ነው። በተጨማሪም፣ እግዚአብሔር አምላካችንን ከፍ ከፍ አያደረግን፣ ከምስጋና ጋር ለእግዚአብሔር ስራ መነሳሳት አለብን።

Listen "የእግዚአብሔር እጅ ትንቢተ ኢሳይያስ 49: 14"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life