መንፈስ ቅዱ ስ ማን ነው ? ክፍል 3

መንፈስ ቅዱ ስ ማን ነው ? ክፍል 3

Voice of Truth and Life

10/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንፈስ ቅዱ ስ ማን ነው ? ክፍል 3"

በቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስ አንዱና ዋናው አገልግሎቱ ኢየሱስ ክርስቶስን መግለጥ ነው:: ማክበርም ነው:: የእውነት መንፈስ አርሱ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ውስጥ የሚኖር ወደ እውነት የሚመራ የሚያፅናና እና በተስፋ እንድንፀና በተዕግስት እንድንሆን ደግሞም በፍቅር እንድንኖር ያደርጋል:: ፈቃዳችንን ለእርሱ ባስገዛን መጠን መንፈስ ቅዱስ እንደወደደ ለአካሉ ጥቅም ይሆን ዘንድ ፀጋን ይሰጣል:: ፈቃዱንም ያደርጋል::

Listen "መንፈስ ቅዱ ስ ማን ነው ? ክፍል 3"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life