የቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮዎች

የቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮዎች

Voice of Truth and Life

03/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮዎች"

የቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮ የእግዚአብሔርን በጎነት መናገር፣ መንፈሳዊ ቤት ሆኖ መሰራትና መንፈሳዊ መስዋዕትን ማቅረብ ነው፣ ታላቁ ትዕዛዝ ደግሞ አምላካችንን በፍጹም ልባችን ነፍሳችንና ሃሳባችን መውደድና ባልንጀራችንን ደግሞ እንደራሳችን መውደድ ነው፣ ጌታን መውደዳችንን የመንገልጸው ከአላማው ጋር በመተባበርና ለቃሉ በመታዘዝ ሲሆን በምድር ሲያስቀምጠን ትልቁ አላማው ደግሞ ወንጌልን ለፍጥረት ማድረስ ነው፣ ባልንጀራችንን እንደራሳችን እድርገን መውደዳችንን የምንገልፀው ለባልንጀራችን መልካም ነገርን በማድረግ ሲሆን ሰውን ሁሉ ወደ ዘለአለም ህይወት ከመምራት የበለጠ ደግሞ ምንም መልካም ነገር የለም፣ አማኞች ለዚህ ታላቅ ተልዕኮ ሁልጊዜ የተጋን እንድንሆን ጌታ ይርዳን፣

Listen "የቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮዎች"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life