ለራሳችሁ አይደላችሁም - በመጋቢ ዘካርያስ

ለራሳችሁ አይደላችሁም - በመጋቢ ዘካርያስ

Voice of Truth and Life

26/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለራሳችሁ አይደላችሁም - በመጋቢ ዘካርያስ"

የእግዚአብሔር ቃል በዋጋ ተገዝታችኍልና የራሳችሁ አይደላችሁም ስለሚል አካሉን ለመጥቀም በምንችልበት ሁሉ የምንቆምና ለበጎ ስራ ሁልጊዜ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባናል፣ ለራስ መኖር ትልቅ ውድቀት ነው፣ እግዚአብሔርን መበደል መንፈስ ቅዱስን ማሳዘንና የሙላቱ መገለጫ የሆነችውን ቤተክርስቲያንን ማጎሳቆል ነው፣

Listen "ለራሳችሁ አይደላችሁም - በመጋቢ ዘካርያስ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life