የሚያስብ አምላክ

የሚያስብ አምላክ

Voice of Truth and Life

22/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የሚያስብ አምላክ"

እግዚአብሔር ባሰበን ጊዜ የእርሱ ባርኮት ወደ ህይወታችን ይፈሳል:: የፀሎት መልስ ይሆናል:: ተስፋ ያደረግነውም እውን ይሆናል:: የሚሆነው ሁሉ የሚሆነው ግን በእኛ ጊዜ አይሆንምና አንዳንድ ጊዜ ተስፋ እንቆርጣለን:: ከምናልፍበት ሁኔታ የተነሳ እግዚአብሔር እኔን ረስቶኛል ለማለትም ደፍረን ይሆናል:: ጌታ ግን ሁሉን በራሱ ጊዜና ሰአት በወደደውም መንገ ውብ አድርጎ ይገልጠዋል:: እግዚአብሔር እርሱ አይለወጥም:: ዛሬም ያስባል::ይጎበኛልም:: እኛ ግን በጊዜውም አለጊዜውም በምስጋና ሆነን በፊቱ ልንቆይ ያስፈልጋል::

Listen "የሚያስብ አምላክ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life