የልባችሁን በር ክፈቱ::

የልባችሁን በር ክፈቱ::

Voice of Truth and Life

23/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የልባችሁን በር ክፈቱ::"

እግዚአብሔር የሰውን ዋና ነገር ይፈልጋል:: ልባችንን:: የሰው ሁለንተና በልቡ ካለው ሀሳብና ፈቃድ ጋር የተያያዘ ነው:: ስለዚህ በፊቱመልካም እንዲሆንልን እንታዘዘውና እንገዛለት ዘንድ ጌታ ልባችንን እንድንከፍት ፈቃዱንም ከቃሉ ምክር እንድንቀበል ይጠይቀናል:: ሰምቶ ለሚከፍት ከጥፋት መዳን ይሆንለታል:: የተራቆትንበት ጉድለታችንም ይሞላል:: በረከትም ወደ ህይወታችነ ይመጣል:: * ለወዳጃችን ለጌታ ኢየሱስ ልባችንን ላለመክፈት ምክንያት አይኑረን::

Listen "የልባችሁን በር ክፈቱ::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life