በእግዚአብሔር መታሰብ

በእግዚአብሔር መታሰብ

Voice of Truth and Life

08/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በእግዚአብሔር መታሰብ"

እግዚአብሔር እርሱ የቃል ኪዳን አምላክ ነው:: ስለዚህ የቃል ኪዳኑን ህዝብ ያስባል:: የምናልፍበት ማንኛውም ሁኔታ በፊቱ ነው:: በጊዜው ጉብኝት ይሆናል:: በእግዚአብሔር መታሰባችንም በተለየ ሁኔታ ይገለጣል:: የአስበኝ የፀሎት መልስ እውን ይሆናል:: ጨለማው በብርሃን ይለወጣል:: ከውድቀት መነሳት ይሆንል:: ከድካም መበርታት ይሆናል:: ተስፋም ይሞላል:: በህይወታችን ያለው አንዱ ተስፋ እርሱም በእግዚአብሔር የምንታሰብ ሰው መሆናችን ነው::

Listen "በእግዚአብሔር መታሰብ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life