ካለፈው የቀጥለ፤ ከእግዚአብሔርና ከቅዱሳን ጋር ያለን ህብረት

ካለፈው የቀጥለ፤ ከእግዚአብሔርና ከቅዱሳን ጋር ያለን ህብረት

Voice of Truth and Life

08/11/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ካለፈው የቀጥለ፤ ከእግዚአብሔርና ከቅዱሳን ጋር ያለን ህብረት"

ከእግዚአብሔርና ከቅዱሳን ጋር ያለን ህብረት ጤናማ እንዲሆን ያስፈልገናል። በዚህ ክፍል የምንማረው ለዚህ ጤናማ ህብረት የሚያስፈልጉንን ነገሮች እና እደራረጉን ነው።ይህም፣አለምዊ ምኞትን፣ የስጋ ምኞትን የአይን አምሮትን እና ስለ ገንዘብ መመካትን ማስወገድ ነው። ይህንን ስናደርግ ህብረታችንን በሁሉም አቅጣጫ ጤናማ ይሆናል።

Listen "ካለፈው የቀጥለ፤ ከእግዚአብሔርና ከቅዱሳን ጋር ያለን ህብረት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life