የምንከተለው ሥርዓት:: ኢያ.23:1-16

የምንከተለው ሥርዓት:: ኢያ.23:1-16

Voice of Truth and Life

08/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የምንከተለው ሥርዓት:: ኢያ.23:1-16"

በዘመኑ ሁሉ በተሰጠው የአገልግሎት ስፍራ በታማኝነት አገልግሎ በእድሜው መጨረሻ ላይ የህዝቡን መሪዎች ሰብስቦ ሊከተሉ የሚገባውን ስርዓት ያሳሰበበትንና በእግዚአብሔር ፊት በጥንቃቄ ደግሞም በትጋት ሊሆኑ እንደሚገባ ያስጠነቀቀበትን ደግሞም ለእኛ ለዛሬው ህይወታችን የሚሆነውን የምክር ቃል በዚህ መልዕክት እናገኛለን:: በእግዚአብሔር አብሮነት ውስጥ ያለ ህዝብ ለእግዚአብሔር ለፈቃዱ የሚታዘዝ ራሱንም ከርኩሰትና ከነውር የሚቀደስ በዘመኑ ሁሉ ከአምላኩ ጋር የተጣበቀ ሊሆን ይገባል::

Listen "የምንከተለው ሥርዓት:: ኢያ.23:1-16"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life