ለእግዚአብሔር ፈቃድ መመቸት

ለእግዚአብሔር ፈቃድ መመቸት

Voice of Truth and Life

17/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ለእግዚአብሔር ፈቃድ መመቸት"

ሁሉም ፀጋ የሚለቀቀው ሰው ለጌታ ፈቃድ ሲመች ነው። ለፈቃዱ ለመመቸት ከራሳችን ፈቃድ ወጥተን ለእግዚአብሔር መሆንና አርሱ የሚወደውን መውደድ ይጠይቃል ደግሞም የእግዚአብሔር ፈቃድ ደስታችን ሊሆን ይገባል።  ለሰው ትልቁ የመንፈስ ኪሳራ፣ ለእግዚአብሔር ፈቃድ ሳይመች ሲቀር ነው።

Listen "ለእግዚአብሔር ፈቃድ መመቸት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life