ጥያቄ እና መልስ ክፍል 68

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 68

Voice of Truth and Life

28/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 68"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ሳምሶን የእግዚአብሔር ቅባት አለው ነገር ግን ቤተሰቦቹ የሚሉትን አይሰማም ነበር ይህ ደግሞ አለማዊ ክርስትያንን ይመስላል የሚለው ይብራራልን። 2. እግዚአብሔርን መናፈቅ እና መጠማት ቃሉን ከተለያየ ቦታ እየሰሙ መሰብስብ ነው ወይ? 3. ፆምን እንዴት ነው የምንፆመው? 4. እንደ ቀልድ አድርገን በተናገርነው ነገር የተጎዱትን ልጆች እንዴት ነው መመለስ የምንችለው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 68"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life