ሁሉን አድስ አደርጋለሁ ኢሳ 61፡3.

ሁሉን አድስ አደርጋለሁ ኢሳ 61፡3.

Voice of Truth and Life

16/12/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ሁሉን አድስ አደርጋለሁ ኢሳ 61፡3."

ኃጢያት ወደ ዓለም ሲመጣ ውርደት ይዞ ነው የመጣው፣ አዳምና ሕዋን ኃጢአትን በሰሩ ጊዜ ከእግዚአብሔር መንግሥት ጎሎዋል፣ውርደትን ለብሰዋል፣ መንፈሳዊ ውድቀት የሆነው በሰው ሕሊና፣ በሰው ልብ፣ በሰው አስተሳሰብ፣ በሰው አመለካከት ውስጥ ነው፥ ጌታ ኢየሱስ ስጋ ለብሶ ወደ ምድር የመጣው በኃጢያያት ምክያት ከአግዚአብሔር መንሥት የተለየውን የሰው ልጅ ወደ ክብሩ ለመመለስ ነው፤ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ ብሎ በቃሉ እንደ ተናገረ አምነው ለተከተሉት የሕይወት ተድሶ ለማድረግ ነው

Listen "ሁሉን አድስ አደርጋለሁ ኢሳ 61፡3."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life