ጥያቄ እና መልስ ክፍል 94

28/11/2021 52 min Temporada 11 Episodio 56
ጥያቄ እና መልስ ክፍል 94

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 94"

Episode Synopsis

የዛሬ ጥያቄዎች
1. ምሳሌ 30፡32 በዚህ ዘመን መጠየቅ ያለብን ምን በላን ሳይሆን በሰው ህይወት ውስጥ ምን ሠራን መሆን አለበት የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
2. በህይወታችን ውስጥ ማዕበል ጸጥ የማይለው እንዴት ነው?
3. እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ካለን እለት እለት የሚያስፈልገንን ፀጋ ላንቀበል እንችላለን ወይ?
4. በተለያየ ነገር አድገን ጌታን ካልመሰልን እነዚህ ነገሮች በህይወታችን ምን ሊመስሉ ይችላሉ?
5. ያደገ ሰው ሰውን ያስተካልክላል ስለሚል አገልጋዮችን ሳናስቀይም እንዴት ነው ማስተካከል የምንችለው?
6. ቃሉን እንደ ቃል መውሰድ የምንችለው እንዴት ነው?

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life