መጋቢ ዘካርያስ በላይ እግዚአብሔር ሲዘገይ መጽሐፈ ኢዮብ 13 14 15.

መጋቢ ዘካርያስ በላይ እግዚአብሔር ሲዘገይ መጽሐፈ ኢዮብ 13 14 15.

Voice of Truth and Life

18/08/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ዘካርያስ በላይ እግዚአብሔር ሲዘገይ መጽሐፈ ኢዮብ 13 14 15."

እግዚአብሔር በኛ ጊዜ ላይገኝ ይችላል ነገር ግን ለኛ የዘገየ በመሰለን ሁሉ እርሱ ጻድቅ ነው፣ የእግዚአብሔር መዘግየት ምን ያህል እርሱን ተስፋ እንዳደረግነው አንዱ የሕይወታችን መፈተሻ መንገድ ነው፣ ነፍሳችንን የሚይዝ የእግዚአብሔር የባህሪው እውቀት ከሌለን መታገስ ያቅተናል በእርሱ ባህሪይ ውስጥ ስንሆን ግን ተረጋግተን እርሱን አንጠብቃለን፣

Listen "መጋቢ ዘካርያስ በላይ እግዚአብሔር ሲዘገይ መጽሐፈ ኢዮብ 13 14 15."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life