የዳንኤል የህይወት ክንውን ምክኒያት በጸሎት የበረታ ሰው መሆኑ ነው

የዳንኤል የህይወት ክንውን ምክኒያት በጸሎት የበረታ ሰው መሆኑ ነው

Voice of Truth and Life

29/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የዳንኤል የህይወት ክንውን ምክኒያት በጸሎት የበረታ ሰው መሆኑ ነው"

ከጸሎት መራቅ ማለት ከእግዚአብሔር መራቅ ማለት ነው፣ እምነታችን በእግዚአብሔር ላይ ሲሆን በጸሎትም እየበረታን እንሄዳለን፣ ለብዙዎች እግዚአብሔርን ለሚያውቁ ሰዎች የህይወት ክንዋኔ አንደኛው መክኒያት ከእግዚአብሔር ጋር ግኑኝነትን ማድረግ ሲሆን የእግዚአብሔርን ጉብኝት እስኪመጣ ድረስ በጸሎት መትጋታቸው ነው፣ ዛሬም እኛ አማኞች ሃይልን ለመቀበለና የእግዚአብሔርም ጥሪ እንዲበራልን በጸሎት ልንተጋ ያስፈልገናል

Listen "የዳንኤል የህይወት ክንውን ምክኒያት በጸሎት የበረታ ሰው መሆኑ ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life