የክርስቲያን ማንነት የኑሮ አላማና መዳረሻ::

የክርስቲያን ማንነት የኑሮ አላማና መዳረሻ::

Voice of Truth and Life

06/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የክርስቲያን ማንነት የኑሮ አላማና መዳረሻ::"

የእግዚአብሔር ቃል ሰው ከታናሽነቱ ጀምሮ ሀጢአተኛና ከእግዚአብሔር ክብር የጎደለ ደግሞም ከሀጢአት የተነሳ በእግዚአብሔር ፊት ሊቆም የማይችል እንደሆነ ይናገራል:: ይሁን እንጂ ግዚአብሔር ሰውን ከመውደዱ የተነሳ በራሱ ምረጫ እንደገና በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ወደ ክብር ሊያመጣው ወደደ:: በዚህ መልዕክት ድንቅ የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ደግሞም የእኛን የአማኞችን ማንነት በምድር ላይ ባለ አጭር ዘመናችንም ሊኖረን የሚገባውን ኑሮና እንዲሁም ደግሞ የህይወት መዳረሻችንንም በስፋት እንማራለን::

Listen "የክርስቲያን ማንነት የኑሮ አላማና መዳረሻ::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life