የበረከት ቁልፍ የማቴዎስ ወንጌል 6:24-34

የበረከት ቁልፍ የማቴዎስ ወንጌል 6:24-34

Voice of Truth and Life

13/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የበረከት ቁልፍ የማቴዎስ ወንጌል 6:24-34"

የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ስንፈልግ የሚይስፈልገን ነገር ሁሉ ይጨመርልናል። እግዚአብሔር ልጆቹን የሚባርክበት የተለያዩ ቁልፎች አሉ፣ ከብዙ የበረከት ቁልፎች አንዱ፣ የእግዚአብሔር የአምላካችንን ስራ በመተባበር እርሱ በሚፈልገው ሁኔታ መስራት ሲሆን፣ ለዚህ ስራ ስንነሳሳ፣ ልባችንን ከመንገዳችን እንድናነሳና የእግዚአብሔርን ስራ ለማደናቀፍ፣ ሰይጣን መካሪ ይገዛብናል፣ በሌለንበት ነገር ክስ ያዘጋጅብናል፣ ሌሎችም ብዙ የተለያዩ ፈተናዎችን በመንገዳችን ያቆማል። በዚህ ሁሉ ግን እኛ ለእግዚአብሔር ስራ ጨክነን ስንቆም፣ እግዚአብሔር፣ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ የሚል ድምጹን ያሰማናል።

Listen "የበረከት ቁልፍ የማቴዎስ ወንጌል 6:24-34"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life