የመታዘዝ ህይወት::

11/06/2021 18 min Temporada 6 Episodio 21
የመታዘዝ ህይወት::

Listen "የመታዘዝ ህይወት::"

Episode Synopsis

ለሚታዘዝ ለእርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ በረከት ደግሞም ክፉውን የሚቃወሞበት ሀይልና ጉልበት ይሆንለታል::
መታዘዝ ዋጋ የሚያስከፍል ቢሆንም እንኳ ፍሬው ግን በብርሃን የተሞላ የእግዚአብሔርን ክብር ክንዱንም የምናይበትና ለምስጋናም በፊቱ የሚያቆመን ነው::

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life