በመለኮት ጥበቃ ውስጥ መሆን

በመለኮት ጥበቃ ውስጥ መሆን

Voice of Truth and Life

20/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በመለኮት ጥበቃ ውስጥ መሆን"

እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያደላም:: ነገር ግን እርሱ ለሚጠሩት ሁሉ ሙሉ ደግሞም ባለጠጋ ነው:: በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ባመንን ጊዜ ህይወታችን በሰማያዊ ስፍራ ተሰውሯል:: በምድር ላይ በሚኖረን ዘመን ሁሉ ደግሞ ስለ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁለንተናችን በመለኮት ጥበቃ ውስጥ ነው::የሚሆነውና የምናልፍበት ሁሉ በእርሱ ፊት የታወቀ ነው:: በዚህም ውስጥ ታላቅነቱን ደግሞም ሁሉንቻይነቱን እናያለን

Listen "በመለኮት ጥበቃ ውስጥ መሆን"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life