ወደ እርሱ አመጡለት

ወደ እርሱ አመጡለት

Voice of Truth and Life

07/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ወደ እርሱ አመጡለት"

የሰው ልጅ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ባህሪይ የለውም፣ ጌታ ግን የሰውን ህይወት ለማዳን የሚጠቀምበት አንዱ መንገድ በችግር ውስጥ እርሱን እንድንፈልግ ማድረግ ሲሆን፣ የሰው ድርሻ ደግሞ በሚያልፍበት ማንኛውም ችግር እግዚአብሔርን ማመን ነው። እምነት ነገራችንን ሁሉ ጌታ ወደ አለበት ያደርሳል።

Listen "ወደ እርሱ አመጡለት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life