እግዚአብሔር ፍቅር ነው

እግዚአብሔር ፍቅር ነው

Voice of Truth and Life

29/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ፍቅር ነው"

እግዚአብሔር ሰውን የወደደበት ፍቅር ከመታወቅ የሚያልፍ መንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚያበራልንና የሚገልፅልን እውነት ነው:: ይህ ፍቅር የበራለት አማኝ ታላቅ ለውጥ በህይወቱ ይሆናል:: በአስተሳሰብና በእይታው ሁሉ ይለወጣል:: መንፈሳዊ ድፍረትም ይኖረዋል:: በእግዚአብሔር የተወደድንበት ፍቅር ሲበራልን በእግዚአብሔር ላይ ያለን ትምክህት ደግሞም ለፍቅሩ የሚኖረን ምላሽ እለት እለት በምንኖረው ኑሮ ይገለጣል:: የምንምር የምንራራ ደግሞም እኛም የምንወድ እንሆናለን::

Listen "እግዚአብሔር ፍቅር ነው"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life