መጋቢ ኪሩቤል ልባችንን የሚከፍተው ጌታ ነው የሐዋርያት ሥራ 16 : 13-15.

መጋቢ ኪሩቤል ልባችንን የሚከፍተው ጌታ ነው የሐዋርያት ሥራ 16 : 13-15.

Voice of Truth and Life

30/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ኪሩቤል ልባችንን የሚከፍተው ጌታ ነው የሐዋርያት ሥራ 16 : 13-15."

የሰው ልብ እጅግ አስቸጋሪ ነው፣ ልባችን ለራሳችን እንኳን አይታዘዝልንም ምክኒያቱም የሰው ልብ ያለው በእግዚአብሔር እጅ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ፈቃደኞች ስንሆን ግን፣ እግዚአብሔር ልባችንን ይከፍትልናል፣ ንፁህ ልብን ይሰጠናል፣ እራሳችንን እንድናይና ነገራችንን እንድናስተካክል ይረዳናል ያንጊዜ ከእግዚአብሔር ስዎች ጋር ህብረት ማድረግ አንቸገርም፣ ለመንፈስ ቅዱስ ደግሞ የተመቸን እንሆናለን።

Listen "መጋቢ ኪሩቤል ልባችንን የሚከፍተው ጌታ ነው የሐዋርያት ሥራ 16 : 13-15."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life