የደቀመዝሙር ህይወት:: ማቴ.10:5-24 ክፍል 1

የደቀመዝሙር ህይወት:: ማቴ.10:5-24 ክፍል 1

Voice of Truth and Life

23/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የደቀመዝሙር ህይወት:: ማቴ.10:5-24 ክፍል 1"

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ ሁሉ በምድር ሲኖር ተልዕኮ አለው:: ተልዕኮውም ጌታ ኢየሱስን ለሌሎች ማሳየት ነው:: በቃልና በሰራ በኑሮ:: ይህንንም ተልዕኮ እለት እለት ለመፈፀም መታዘዝ ስርአትና እምነት ከእኛ የሚጠበቁ ናቸው:: - ለጌታ ፈቃድ ለቃሉ በመታዘዝ እንዲሁም የራሳችንን ክብር ጥለን ለሌሎች እንቅፋት ባለመሆን ደግሞም በእምነት መራመድ::

Listen "የደቀመዝሙር ህይወት:: ማቴ.10:5-24 ክፍል 1"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life