የማይናወጥ መንግስት ትንቢተ ዳንኤል 2:19-23

የማይናወጥ መንግስት ትንቢተ ዳንኤል 2:19-23

Voice of Truth and Life

29/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የማይናወጥ መንግስት ትንቢተ ዳንኤል 2:19-23"

ጊዝያትና ዘመናት ይለዋወጣሉ፣ ነገስታቶች ወደ ስልጣን የወጣሉ ደግሞም ከስልጣን ይወርዳሉ። ጥበብና ሀይልን የተሞላው አምላካችን እግዚእብሔር ግን ዙፋኑ የማይናወጥ የሁሉ ገዢና ጌታ ነው። እኛም የማይናወጥ መንግስት የሚጠብቀን ሰዎች መሆናችንን ተረድተን፣ አንድ ቀን በፊቱ እንደምንቆም በማመን፣ በመፅናት እርሱን አምላካችንን መጠባበቅ ይኖርብናል።

Listen "የማይናወጥ መንግስት ትንቢተ ዳንኤል 2:19-23"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life