መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጃናል

መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጃናል

Voice of Truth and Life

30/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጃናል"

እኔ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ እንደተፃፈ ቅዱሳን ልንሆን ተጠርተናል:: ለዚህ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደመምሰል ህይወት እንድንመጣ እለት እለት መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጀናል:: መንፈስ ቅዱስ ካዘጋጀው በላይ በእግዚአብሔር ፊት የበቃ ወይም ቅዱስ ሆኖ መታየት አይቻልም:: መንፈስ ቀዱስ ከፊት ሊሆን ያለውን የሚያውቅ ስለሆነ ከወዲሁ ያዘጋጀናል::ሰለዚህ የምናልፍበት ምንም አስቸጋሪ እና አስፈሪ ቢሆን እንኳ በእርሱ ችሎት እናልፈዋለን::አስቀድሞ ለችግሩ ለፈተናው አዘጋጅቶናልና:: ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ የሚለው ቃል እንዲሀ አይደለም:: ነገር ግን የሚያዘጋጀን መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶን ነው እንጂ::

Listen "መንፈስ ቅዱስ ያዘጋጃናል"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life