ጥያቄ እና መልስ ክፍል 56

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 56

Voice of Truth and Life

17/07/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 56"

የዛሬ ጥያቄዎች 1. ሊሰራን ወደ እኛ የሚመጣውን የእግዚአብሔርን ቃል እንዴት ነው በምን መንገድ እንደሚሰራን የምናውቀው? 2. ሰማያዊ ጥበብ ለቤታችን የሚጠቅመን ምንድን ነው? 3. ለጌታ ፍቅራችንን የምንገልጥበት ቃል ነው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን። 4. የተገለጠልን፣ የተሰጠን እና የሆነልን ነገሮች ምንድን ናቸው? 5. በእኛ ስለሚበዛው ህይወት ብታብራራልን። 6. ዐይናችን ወደ ጌታ እንዳናነሳ ችግራችን ምንድን ነው?

Listen "ጥያቄ እና መልስ ክፍል 56"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life