ካለፈው የቀጠለ ፣የፀና የትንቢት ቃል አለን

ካለፈው የቀጠለ ፣የፀና የትንቢት ቃል አለን

Voice of Truth and Life

02/11/2021 6:00AM

Episode Synopsis "ካለፈው የቀጠለ ፣የፀና የትንቢት ቃል አለን"

የእግዚአብሔር ቃል የፀና ነው። በዚህ ትምህርት ውስጥ የቃሉን ወተት ሁልጊዜ ልንጠጣና፣ ልናድግ እንድሚገባን እንማራለን። ጴጥሮስ ወደ ጌታ መሄጃው ጊዜ እንደደረሰ አውቆ አምኞችን በእግዚአብሔር ቃል እንዲተከሉና እንዲያድጉ እየመከራቸውና እያሳሰባቸው፣ የእግዜብሔር ቃል ከየትኛውም ትንቢት የፀና እንደሆነ ይነግራቸዋል። ለእኛም በዚህ ብዙ አይነት የስህተት ትንቢትና ትምህርት በበዛት ዘመን ላለን የሚመክረንና የሚያሳስበን ይህንኑ ነው።

Listen "ካለፈው የቀጠለ ፣የፀና የትንቢት ቃል አለን"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life