መጋቢ ሰመረ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 10-18.

መጋቢ ሰመረ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 10-18.

Voice of Truth and Life

21/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ ሰመረ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 10-18."

ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን፣ የእርሱ ልጆች ለመሆንና ለጽድቅ ለመኖር ከወሰንበት ቀን ጀምሮ እኛን ወደኋላ የሚስብ የሚያዘናጋና ከእግዚአብሔር ክብር እንድንጎል የሚተጋ መንግስት እንዳለ በማወቅ መንፈሳዊ ውጊያ ሁልጊዜ እንዳለ ልንረዳና የጦርነቱን አቅጣጫ ልናውቅ ይገባናል፣ ስለዚህም አንደ ትጉ ወታደር መዘናጋትን ከኛ አስወግደን ሁልጊዜ ቃሉን ታጥቀን ለጽድቅ ነቅተን እንኑር፣

Listen "መጋቢ ሰመረ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 10-18."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life