በህደወታችን ቅድሚያ መሰጠት የሚገባን::

በህደወታችን ቅድሚያ መሰጠት የሚገባን::

Voice of Truth and Life

03/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "በህደወታችን ቅድሚያ መሰጠት የሚገባን::"

ጌታ ኢየሱስን የተቀበልነው ደግሞም የምንከተለው ለህይወት ነው:: በዚህ አለም ስንኖርም እርሱ ጌታችን ብቻ ሳይሆን ነገር ግን የቅርባችን ችግራችንንም የምናካፍለው ወዳጃችን ነው:: የጠየቅነው ሁሉ አንዳይመለስ የፈለግነውንም ሁሉ እንዳናገኝ ግልፅ ነው:: ይሁን እንጃ ሁሉ ለመልካም ነው::ለበጎ ነው:: በጊዜውም አለጊዜውም በጌታ ላይ ባለን እምነት ፀንተን እንቁም:: ሰለዚህ በህይወታችነ ቀዳሚው በነገሮችና በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ደግሞም የማይናወጥ በጌታ ላይ ያለን እምነት ነው::

Listen "በህደወታችን ቅድሚያ መሰጠት የሚገባን::"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life