የበደሉንን ይቅር ማለት 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9-13; የሉቃስ ወንጌል 6:27

የበደሉንን ይቅር ማለት 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9-13; የሉቃስ ወንጌል 6:27

Voice of Truth and Life

07/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የበደሉንን ይቅር ማለት 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9-13; የሉቃስ ወንጌል 6:27"

ይቅርታ ማለት የጎዱንን ሰዎች መልሶ ለመጉዳት የሚቻለውን መብት መተው መብትን አለመጠቀም ማለት ነው፣ ይቅር አለማለት ጸሎታችን እንዳይሰማ ያደርጋል በእግዚአብሔር ፍቅር እንዳንመላለስና መራራ ህይወት እንዲኖረን ከማድረጉም በላይ በጤናችን ላይ ቀውስን ያመጣል፣ ጌታ እኛን ይቅር ሲለንና ሲወደን እንዲቀበለን የሚያደርግ አንዳች በጎነት ተገኝቶበን አይደለም፣ ይህንን የተካፈልነውን የይቅርታ ህይወት ለሌሎች ማካፈል ይጠበቅብናል::

Listen "የበደሉንን ይቅር ማለት 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9-13; የሉቃስ ወንጌል 6:27"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life