የዳንኤል የክንውን ምክኒያቶች ትንቢተ ዳንኤል 6:28

የዳንኤል የክንውን ምክኒያቶች ትንቢተ ዳንኤል 6:28

Voice of Truth and Life

13/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "የዳንኤል የክንውን ምክኒያቶች ትንቢተ ዳንኤል 6:28"

የእግዚአብሔርን ሞገስ በህይወት ለማየት የመጀመሪያው ነገር ለእግዚአብሔር መቀደስ ነው፣ ለጌታ ለመቀደስ ደግሞ ማንነትን ማወቅ አስፈላጊ ነው፣ በክርስቶስ እየሱስ ደም ተዋጅተን ለእርሱ የተለየንና በእርሱ ደግሞ የተቀደስን መሆናችንን በማሰብ ህሊናችንን ከሚያቆሽሽ ማናቸውም ርኩሰት እራሳችንን መጠበቅ ይኖርብናል ደግሞም የጠራን ቅዱስ እንደሆነ በኑሮአችን ሁሉ ተቀድሰን እንድንኖር ይጠበቅብናል፣

Listen "የዳንኤል የክንውን ምክኒያቶች ትንቢተ ዳንኤል 6:28"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life