ብልጫ ያለው የክርስትና ህይወት መገለጫዎች

ብልጫ ያለው የክርስትና ህይወት መገለጫዎች

Voice of Truth and Life

25/09/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ብልጫ ያለው የክርስትና ህይወት መገለጫዎች"

ክርስትና በመናገር ብቻ ሳይሆን በአኗኗር የምናሳየው እምነት ነው፣ እራስን ሙሉ ለሙሉ ለጌት በመስጠት ሲጀምር፣ የሚጠሉንን በመውደድ፣ በእውነተኛ ትሕትና ከራስ ይልቅ ሌሎችን በማስቀደምና እግዚአብሔርን በጊዜውም ያለጊዜውም በማምለክ እንደሚገለጡ ይህ መልዕክት በሰፊው ያስተምረናል፣

Listen "ብልጫ ያለው የክርስትና ህይወት መገለጫዎች"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life