እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን መሳ.6 11-14.

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን መሳ.6 11-14.

Voice of Truth and Life

25/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን መሳ.6 11-14."

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር አንዲሆን እየሔድንበት ካለው ከራሳችን ሀሳብ ደግሞም ከክፉ ስራችን መመለስ ያስልጋል:: እዲሁም ደግሞ በምናልፍበት በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ከተናገረን ከቃል ኪዳኑ የተነሳ እርሱ ከእኛ ጋር ይሆናል:: የተቀበልነው ተልዕኮም የወንጌል ስራ የእርሱን አብሮነት ይጠይቃልና ሰለወንጌል በምናልፍበት ፈተና ውስጥ ጌታ ከእኛ ጋር ይሆናል:: እግዚአብሔር እርሱ በቃሉ የታመነ አምላክ ነው::

Listen "እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን መሳ.6 11-14."

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life