ከጌታ የተቀበልነው ያሸናፊነት ህይወት

ከጌታ የተቀበልነው ያሸናፊነት ህይወት

Voice of Truth and Life

24/06/2021 7:00AM

Episode Synopsis "ከጌታ የተቀበልነው ያሸናፊነት ህይወት"

የክርስትና ህይወት የተጀመረው ካሸናፊነት ነው። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሞታችንን ሞቶ፣ የዕዳችንን ጽሕፈት ደመስሶ፣ በእርሱ የኃጢአትን ስርየት አግኝተን የድል ሕይወትን ስጥቶናል። የድል ሕይወትን ስለሰጠን ደግሞ የድል ኑሮን እንድንኖር ይጠብቅብናል። የድል ኑሮን ለመኖር፣ እርሱን ድል የሰጠንን አምላካችንን በማክበር፣ ሁልጊዜ እራሳችንን በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ማየት ይኖርብናል። የተለያዩ ችግሮች በመነንገዳችን ሲገጥሙን፣ ከእግዚአብሔር ጋር በመስማማት፣ የገባልንን የተስፋ ቃል አያሰላሰልን፣ አልፈን ማየት መቻል ይኖርብናል።

Listen "ከጌታ የተቀበልነው ያሸናፊነት ህይወት"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life