የእግዚአብሔርን ታማኝነት ማወቅ 1ኛ ተሰሎንቄ 524

21/07/2021 53 min Temporada 7 Episodio 42
የእግዚአብሔርን ታማኝነት ማወቅ 1ኛ ተሰሎንቄ 524

Listen "የእግዚአብሔርን ታማኝነት ማወቅ 1ኛ ተሰሎንቄ 524"

Episode Synopsis

በመለኮት እቅድ የተጠራ ስው፣ ገና በማህጸን ሳለ፣ በጌታ የታወቀና የተጠበቀ ነው። በእምነት እራሳችንን በእርሱ ጥበቃ ውስጥ ማስቀመጥን እንድንለምድ እግዚአብሔር ይፈልጋል። ጌታ ትልቁ የሚፈልገው፣ የታመነ መሆኑን እንድናውቅና በቃሉ የሚገኝ ታላቅ አምላክ መሆኑን እንድንረዳ ነው። እግዚአብሔር እራሱን ለኛ የገለጸው፣ በታማኝነቱ ነው፣ ይህንን ስንረዳ፣ በእርሱ ላይ ተደግፈንና አርፈን መኖር እንችላለን።

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life