አግዚአብሔርን መጠበቅ

አግዚአብሔርን መጠበቅ

Voice of Truth and Life

17/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "አግዚአብሔርን መጠበቅ"

እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ኪስራ የለም። አለመጠበቅ ግን አመጽ ነው። እርሱን ጠብቆ ማፈር የለም።እግዚአብሔርን ከሁኔታ፣ ከእድሜ፣ከእድልፈንታ ጋር ሳናስተያይ ብንጠብቅ እንጠቀማለን።የምንጥብቅበትን ጸጋ አየሰጠ፣ አይዞህ አይዞሽ እያለ ወደ ጠበቅንበት መልሳችን ያደርሰናል።

Listen "አግዚአብሔርን መጠበቅ"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life