መጋቢ አበራ የጥሞና ጊዜ ዝግጅት መዝሙረ ዳዊት 5 -3

መጋቢ አበራ የጥሞና ጊዜ ዝግጅት መዝሙረ ዳዊት 5 -3

Voice of Truth and Life

07/10/2021 7:00AM

Episode Synopsis "መጋቢ አበራ የጥሞና ጊዜ ዝግጅት መዝሙረ ዳዊት 5 -3"

የጥሞና ጊዜ ማለት በእግዚአብሔር ፊት መገኘት፣ እኛና እግዚአብሔር በትክክል የምንገናኝበት ስፍራና ሰዓት ነው፣ በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ የሆን ሰው የራሱ መሆን አይችልም፣ እንደቀድሞው አይነት ሰው አይሆንም፣ በዚህ ትምህርት ውስጥ ለጥሞና ጊዜ የሚያስፈልጉንን ነገሮች፣ ልናደርግ የሚገቡንና የጥሞና ጊዜ ለአንድ አማኝ ለምን እንደሚያስፈልግ በዝርዝር እንመለከታለን፣

Listen "መጋቢ አበራ የጥሞና ጊዜ ዝግጅት መዝሙረ ዳዊት 5 -3"

More episodes of the podcast Voice of Truth and Life